User Overview

Followers and Following

Followers
Following
Trendsmap

History

Total Followers - Last Year
Daily Follower Change - Last Year
Daily Tweets - Last Year

Tweet Stats

Analysed 1,304 tweets, tweets from the last 140 weeks.
Tweets Day of Week (UTC)
Tweets Hour of Day (UTC)
Key:
Tweets
Retweets
Quotes
Replies
Tweets Day and Hour Heatmap (UTC)

Tweets

Last 50 tweets from @AbiyAhmedAli
በኢትዮጵያ የተጀመረው በምግብና በመሠረታዊ ሸቀጦች ራስን የመቻል ጉዞ በዘላቂነት እንዲሳካ ምርታማነት ባህል ሊሆን ይገባል። በሀገራችን ምርታማነትን ለመጨመር የሚያስችሉ ሰፊ እድሎች አሉ። 1/2 pic.twitter.com/F2pw8jX2KT
Replying to @AbiyAhmedAli
እምቅ የተፈጥሮ ሐብት፣ ምቹ አየር ንብረት፣ ለም መሬት፣ ሰፊ የውሃ ሃብት፣ የሰው ኃይል አለን። እነዚህን በበቂ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ሐብቶችን በማገናኘት ምርታማነትን መጨመር አለብን። 2/2
 
በኢትዮጵያ የተጀመረው በምግብና በመሠረታዊ ሸቀጦች ራስን የመቻል ጉዞ በዘላቂነት እንዲሳካ ምርታማነት ባህል ሊሆን ይገባል። በሀገራችን ምርታማነትን ለመጨመር የሚያስችሉ ሰፊ እድሎች አሉ። 1/2
 
I would like to congratulate former President @HassanSMohamud on being re-elected as the President of the Federal Republic of Somalia. I look forward to working closely with you on common bilateral and regional interests.
 
Congratulations to the true sons of Africa Dr. @akin_adesina and Dr. Pietro Salini on being conferred honorary doctorate degrees by Addis Ababa University. A recognition well deserved for your great contributions to the field of economics and engineering.
 
ابارك لاخي صاحب السمو الشيخ محمد بن زايد ال نهيان رئيس دولة الامارات العربية المتحدة على انتخابه رئيساً للدولة مع تمنياتي الخالصه له بالتقدم و الازدهار في الظل القيادة الحكيمة لسموه.
 
My deepest condolences to my brother @MohamedBinZayed as well as to the entire leadership and people of the UAE on the passing of President Sheikh Khalifa bin Zayed Al Nahyan. May he rest in eternal peace.
 
The investment by Invivo Group at Ethiopia’s Bole Lemi Industrial Park that we inaugurate today is commendable. Producing 60,000 tons per year of malt through establishing linkage with over 50,000 farmers is key in supporting national import substitution efforts. 1/2 pic.twitter.com/0Gi96qTchK
Replying to @AbiyAhmedAli
#Ethiopia stands ready to welcome and create an enabling environment for committed investors interested in operating at such a large scale. 2/2
 
The investment by Invivo Group at Ethiopia’s Bole Lemi Industrial Park that we inaugurate today is commendable. Producing 60,000 tons per year of malt through establishing linkage with over 50,000 farmers is key in supporting national import substitution efforts. 1/2
 
As we launch the annual housing renovations program for the impoverished, i call upon individuals, businesses and government institutions to join the annual effort of providing decent and humane living conditions for the many around us before the onset of the rainy season.
 
የበጋ የስንዴ ምርት በተሳካ ሁኔታ እየተናወነ ነው! በጋራ በቀደሙት በስኬቶቻችን ላይ አብሮ የከተማ ግብርና ታክሎበት የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶችን ቀስ በቀስ መፍታት ያስችለናል።
 
Summer wheat production progressing well! Let us build on our successes thus far, and together with urban agriculture endeavours, we can gradually address food security challenges.
 
ዛሬ በምዕራብ ግንባር ተገኝቼ ያየሁት የሠራዊቱ ወትሮ ዝግጁነት እጅግ አስደናቂ ነው። ኢትዮጵያን ከማንም፣ በምንም ሁኔታና መቼም ሉዓላዊነቷን ለማስከበር ሁለንተናዊ ዝግጁነቱን ያረጋገጠ ሠራዊት ወሳኝ ነው። በምዕራብ ግንባር ያየነውም ይሄንን ነው።
 
ዐርበኝነት ማለት በሀገር ጉዳይ ላይ ለእውነትና ለእምነት የሚከፈል መሥዋዕትነት ነው። ጀግኖች እናቶቻችን እና አባቶቻችን የሀገራቸውን ነጻነትና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ሲሉ ምትክ የሌለውን ሕይወታቸውን ከፍለዋል። 1/2
Replying to @AbiyAhmedAli
ዛሬ ይሄንን የሕይወት ዋጋ የከፈሉትን ዐርበኞቻችንን በክብር እናስባቸዋለን። እኛም ልጆቻቸው፣ ቀደምት ዐርበኞች ላከበሯት ሀገራችን ልዕልናና ብልጽግና ለማጎናጸፍ ዋጋ የምንከፍል ተተኪ ዐርበኞች መሆናችንን ልናረጋግጥ ይገባናል። 2/2
 
ዐርበኝነት ማለት በሀገር ጉዳይ ላይ ለእውነትና ለእምነት የሚከፈል መሥዋዕትነት ነው። ጀግኖች እናቶቻችን እና አባቶቻችን የሀገራቸውን ነጻነትና ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ሲሉ ምትክ የሌለውን ሕይወታቸውን ከፍለዋል። 1/2
 
እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
 
As this year's #GreenLegacy planting season nears, various types of seedlings are being prepared including this bamboo variety. As a versatile plant, we can use bamboo for construction, fuel, food & clothing needs in innovating small and large scale industries around this plant.
 
የዒድ አል ፈጥርን ዋዜማ ከወልድያ ከተማ ሕዝብና በአካባቢው ካለው ሠራዊታችን ጋር በማክበሬ ደስታ ተሰምቶኛል። ጀግናው ሠራዊታችን የሕዝቡን ደኅንነት እና ልሜት በደሙ ለማስከበር ወትሮ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጧል። 1/2 pic.twitter.com/LILsIqXmMU
Replying to @AbiyAhmedAli
ይሄንን ሕዝብና ሠራዊት በዓላማ አንድነት ያጸናውን ግንብ፣ እንኳን ሊደፍሩት ሊጠጉት አስፈሪ ነው። 2/2
 
የዒድ አል ፈጥርን ዋዜማ ከወልድያ ከተማ ሕዝብና በአካባቢው ካለው ሠራዊታችን ጋር በማክበሬ ደስታ ተሰምቶኛል። ጀግናው ሠራዊታችን የሕዝቡን ደኅንነት እና ልሜት በደሙ ለማስከበር ወትሮ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጧል። 1/2
 
Lemi Cement Project in the Amhara Region is one of many landmark projects that will bridge us to the future Ethiopia we aspire for. North Shoa possesses great potential and such large scale projects in line with Ethiopia’s aspirations will support unleashing this potential.
 
In reply to @AbiyAhmedAli
እንፈልግ እና ልዩነቶችን ከማጉላት ይልቅ ለማቀራረብ እንሥራ። የምንጋራው ሰብአዊነት ይህንን እንድናደርግ ያስገድደናል። ማንንም ለማጥፋት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ ጥቃት በሁላችን ላይ የሚደረግ ነው። 3/4
Replying to @AbiyAhmedAli
አጥፊውን አውግዘን ከተጠቂው ጋር እንቆማለን እንጂ ጥፋቱን በሌላ ጥፋት ለማባባስ መሞከር የለብንም። ከኢትዮጵያ ሰላም እንጂ ከኢትዮጵያ ሑከት ማናችንም አናተርፍም። 4/4
 
In reply to @AbiyAhmedAli
እንዲወስዱን ልንፈቅድ አይገባም። በአንዳንድ ማኅበረሰቦች ውስጥ እንዲሆን የምንፈቅድለት ክፋት ከእርስ በርስ ተዛምዷችን ጋር ካለው ቅርበት ይልቅ ለሌሎች የጥፋት ወኪሎች መጠቀሚያ የሚሆን ነው። በማኅበረሰባችን ውስጥ የአስተዋዮችን ልቡና 2/4
Replying to @AbiyAhmedAli
እንፈልግ እና ልዩነቶችን ከማጉላት ይልቅ ለማቀራረብ እንሥራ። የምንጋራው ሰብአዊነት ይህንን እንድናደርግ ያስገድደናል። ማንንም ለማጥፋት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ ጥቃት በሁላችን ላይ የሚደረግ ነው። 3/4
 
እንደ ህዝብ ልዩነቶቻችንን አምነን ተቀብለን በብዙ ትውልዶች ዕድሜ በኁባሬ ተሣሥረን ኖረናል። በጋራ ስፌታችን ውስጥ መቻቻል አንዱ አስፈላጊ ሰበዝ ነው። እንደ አንድ ሕዝብ፣ የሀገራችንን መጥፋት የሚፈልጉ ሁሉ፣ የጥፋት ዕቅዳቸው ወኪል አድርገው 1/4
Replying to @AbiyAhmedAli
እንዲወስዱን ልንፈቅድ አይገባም። በአንዳንድ ማኅበረሰቦች ውስጥ እንዲሆን የምንፈቅድለት ክፋት ከእርስ በርስ ተዛምዷችን ጋር ካለው ቅርበት ይልቅ ለሌሎች የጥፋት ወኪሎች መጠቀሚያ የሚሆን ነው። በማኅበረሰባችን ውስጥ የአስተዋዮችን ልቡና 2/4
 
እንደ ህዝብ ልዩነቶቻችንን አምነን ተቀብለን በብዙ ትውልዶች ዕድሜ በኁባሬ ተሣሥረን ኖረናል። በጋራ ስፌታችን ውስጥ መቻቻል አንዱ አስፈላጊ ሰበዝ ነው። እንደ አንድ ሕዝብ፣ የሀገራችንን መጥፋት የሚፈልጉ ሁሉ፣ የጥፋት ዕቅዳቸው ወኪል አድርገው 1/4
 
Ayirrado sidaamu daga, hattono Ayirrado gobbanke Tophiyu daganna dagoomu
 
Congratulations to my good friend President @EmmanuelMacron on your successful and historical reelection. I look forward to the continued strengthened relations between our two countries.
 
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
 
ዛሬ ከጀግኖች የማዕከላዊ ዕዝ ብሔራዊ ኃይላችን አባላት ጋር ጊዜ በማሳለፌ ክብር ይሰማኛል። ብዙዎች ሀገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን #ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መሥዋዕትነት ከፍለዋል። pic.twitter.com/AzrESjsfqw
Replying to @AbiyAhmedAli
መሥዋዕትነት፣ ትጋት፣ ዕውቀት፣ ርኅራኄ እና አንድነት ሀገራችንን ልትደርስበት ወደሚገባት ከፍታ ያሻግሯታል።
 
ዛሬ ከጀግኖች የማዕከላዊ ዕዝ ብሔራዊ ኃይላችን አባላት ጋር ጊዜ በማሳለፌ ክብር ይሰማኛል። ብዙዎች ሀገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን #ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መሥዋዕትነት ከፍለዋል።
 
የበጋ የስንዴ ምርታማነት በአማራ ክልል
 
Summer wheat productivity in the Amhara region.
 
ያለንን ማካፈል የባህላችን አንድ አካል ሆኖ የዘለቀ ዕሴት ነው። እጦት ለገጠማቸው ማካፈል ዐሥር እጥፍ መልሶ የሚያስሸልም ተግባር ነው። ከበዓል ሰሞን ባሻገር በቀጣይነት የመስጠት ተግባራችንን ማስፋፋት ይገባል። pic.twitter.com/1voNpp6mEE
Replying to @AbiyAhmedAli
To share is a value embedded deeply in our culture. To share with those less fortunate than us is a deed that will be rewarded tenfold. Beyond the holiday seasons of all faiths, extending our giving on a continuous basis is a building block to creating an equitable society.
 
ያለንን ማካፈል የባህላችን አንድ አካል ሆኖ የዘለቀ ዕሴት ነው። እጦት ለገጠማቸው ማካፈል ዐሥር እጥፍ መልሶ የሚያስሸልም ተግባር ነው። ከበዓል ሰሞን ባሻገር በቀጣይነት የመስጠት ተግባራችንን ማስፋፋት ይገባል።
 
In reply to @AbiyAhmedAli
Soil and water combination is essential to enhanced agricultural productivity and therefore why it is imperative we pay attention to our water and soil management practices as a nation. 3/4 pic.twitter.com/fJpzMOaKrG
Replying to @AbiyAhmedAli
With increasing pressures on water supplies and top soil erosion, due to various factors including land degradation, our enhanced #GreenLegacy efforts aim to address a number of these intertwined issues to ensure agricultural productivity and food security. 4/4
 
In reply to @AbiyAhmedAli
የ #አረንጓዴዐሻራ ጥረታችን የግብርና ምርታማነትን እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እንዲቻል በርካታና ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ ነው። 2/4 pic.twitter.com/sLpFcfXGV0
Replying to @AbiyAhmedAli
Soil and water combination is essential to enhanced agricultural productivity and therefore why it is imperative we pay attention to our water and soil management practices as a nation. 3/4
 
የአፈርና ውኃ ጥምረት ለግብርና ምርታማነት ወሳኝ ነው:: እንደ ሀገር ለውኃ እና ለአፈር አያያዝ አሠራሮቻችን ትኩረት ሰጥተን መሥራት አስፈላጊ ነው:: በዓለም በውኃ አቅርቦት ማነስና በአፈር መሸርሸር የተነሣ የመሬት መራቆት እየተባባሰ ነው። 1/4 pic.twitter.com/P4w4PaNURW
Replying to @AbiyAhmedAli
የ #አረንጓዴዐሻራ ጥረታችን የግብርና ምርታማነትን እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እንዲቻል በርካታና ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ ነው። 2/4
 
የአፈርና ውኃ ጥምረት ለግብርና ምርታማነት ወሳኝ ነው:: እንደ ሀገር ለውኃ እና ለአፈር አያያዝ አሠራሮቻችን ትኩረት ሰጥተን መሥራት አስፈላጊ ነው:: በዓለም በውኃ አቅርቦት ማነስና በአፈር መሸርሸር የተነሣ የመሬት መራቆት እየተባባሰ ነው። 1/4
 
በአማራ ክልል የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገውን ከፍተኛ ጥረት አደንቃለሁ። በመላዉ ክልል ከ41,000 ሄክታር በላይ ሲያለሙ በሰሜን ሸዋ ዞን ብቻ ከ2,800 ሄክታር በላይ ምርታማነት አበረታች ነዉ። 1/2 pic.twitter.com/bWbV13IUJc
Replying to @AbiyAhmedAli
በክላስተር የግብርና አካሄዳችን በአንድነት ለምግብ ዋስትና እና ለሀገር ልማት ምን እንደምናሳካ ማሳያ ነው። 2/2
 
በአማራ ክልል የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገውን ከፍተኛ ጥረት አደንቃለሁ። በመላዉ ክልል ከ41,000 ሄክታር በላይ ሲያለሙ በሰሜን ሸዋ ዞን ብቻ ከ2,800 ሄክታር በላይ ምርታማነት አበረታች ነዉ። 1/2
 
I appreciate the great efforts in the Amhara region to enhance wheat productivity with more than 41,000 hectares developed throughout. Our cluster farming approach is testament to what we can achieve in unity for food security and national development.
 
My thoughts with @CyrilRamaphosa and fellow South Africans who have been affected by heavy rains and flooding over the past few days. #Ethiopia stands in solidarity in these trying times.
 
ከሁለት ዓመታት በፊት የጀመርነው የአቮካዶ ምርታማነት ጥረት ፍሬያማ መሆኑን አሳይቷል። ራሳችንን በምግብ ለመቻል፣ በስንዴ ላይ እንዳደረግነው ሁሉ በአትክልትና ፍራፍሬ ምርታማነት ላይ ዐቅማችንን ማጠናከር አለብን።
 
The avocado productivity endeavors we embarked upon two years ago have shown to be fruitful. We need to strengthen our fruit and vegetable production capacities in the same manner we have done so with wheat so as to enable self sufficiency.
 
ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት መጽሐፍ ለሚለግሱ ግለሰቦች ምስጋናዬ የላቀ ነው። ዛሬ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በነበረን መርሐ ግብር ፣ በእንግሊዝ ሀገረ በትምህርት ላይ የምትገኘው ወጣት ቤተልሔም ሰሎሞን 5200 መጻሕፍት አስረቅባች። pic.twitter.com/PdLEKuwE7z
Replying to @AbiyAhmedAli
በጠቅላይ ሚር ጽቤት አንድ ዐቢይ ኮሚቴ ያዋቀርን ሲሆን ከቀናት በኋላ ለአንድ ወር የሚቆይ የመጻሕፍት ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ይኖረዋል። በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምንገኝ ወገኖች በመጻሕፍት ማሰባሰቢያ ወር የመጻሕፍት ልገሳ እናድርግ።
 
ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት መጽሐፍ ለሚለግሱ ግለሰቦች ምስጋናዬ የላቀ ነው። ዛሬ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በነበረን መርሐ ግብር ፣ በእንግሊዝ ሀገረ በትምህርት ላይ የምትገኘው ወጣት ቤተልሔም ሰሎሞን 5200 መጻሕፍት አስረቅባች።
 
የጓሯችን ስፋት ምንም ያህል ትንሽ ቢሆን ወይም ጓሮ ባይኖረን እንኳ፣ ከተሞቻችን ዕድገታቸውን ሲቀጥሉ፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የተመጣጠነ አመጋገብን እውን ለማድረግ በቤት ውስጥ የጓሮ አትክልት ሥፍራዎች እንዲኖሩ ማድረግ የከተማ 1/2 pic.twitter.com/PQE0V2O66H
Replying to @AbiyAhmedAli
ግብርናን ለማጠናከር ወሳኝ ነው። በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ በሚውሉ ቁሳቁሶች አማካኝነት ወደላይ የሚዘረጉ የአትክልት ቦታዎችን መሥራት ለብዙኃኑ ቀላል ነው። ቤተሰቦች ይህንን የማድረግ ዐቅማቸውን እንዲፈትሹና እንዲጠቀሙበት አበረታታለሁ። 2/2
 
የጓሯችን ስፋት ምንም ያህል ትንሽ ቢሆን ወይም ጓሮ ባይኖረን እንኳ፣ ከተሞቻችን ዕድገታቸውን ሲቀጥሉ፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የተመጣጠነ አመጋገብን እውን ለማድረግ በቤት ውስጥ የጓሮ አትክልት ሥፍራዎች እንዲኖሩ ማድረግ የከተማ 1/2
 
Regardless of the size of backyards or lack of one, home gardens are essential to bolstering urban agriculture for enhanced food security and nutrition as our cities continue to grow. 1/2 pic.twitter.com/9831SDvAkw
Replying to @AbiyAhmedAli
Developing vertical gardens with recycled materials is an accessible alternative for many and I encourage households to explore this potential. 2/2
 
Regardless of the size of backyards or lack of one, home gardens are essential to bolstering urban agriculture for enhanced food security and nutrition as our cities continue to grow. 1/2
 
We welcome today’s key agreement reached by President Salva Kiir and Vice President Riek Machar. #Ethiopia stands in solidarity with South Sudan and continues to stand ready to support efforts towards lasting peace and development.
 
Waxaan aad uga naxay, kana tiiraanyooday dabka ka kacay Suuq-weynaha badhtamaha Hargeysa, kaas oo khasaare ballaadhan u geystay hantidii Shacabka. Hadda lama qiyaasi karo Khasaarahaas.

Waxaannu Shacabka Somaliland La qaybsanaynaa murugada dhibkaas ku yimid.
Replying to @AbiyAhmedAli
Waxaannu u sheegaynaa inaannu garab taagannahay Waqtigan aad ka u adag. Waxaanu Eebbe ka rajaynaynaa inuu Khasaarahaas dheef ugu beddelo xilligan aannu ku jirno Bisha barakaysan ee Ramadaan. Eebbe ayaa inna leh, xaggiisana weynu ku-noqonayaa.
 
 
Free access is provided to the 8 hour timeframe for this page.

A Trendsmap Explore subscription provides full access to all available timeframes

Find out more

This account is already logged in to Trendsmap.
Your subscription allows access for one user. If you require access for more users, you can create additional subscriptions.
Please Contact us if you are interested in discussing discounts for 3+ users for your organisation, or have any other queries.