Analyse @MillionZewde's tweets
@MillionZewde
| 16,021 followers
ኢትዮጵያ ሐገራችንና ኢትዮጵያዊ ማንነታችን በዋልታ ረገጥ የፓለቲካ ደላሎችና በሃገር ሻጭ ባንዳዎች ለአፍታም ቢሆን አይፋቅም!ኢትዮጵያዊነት ከፍ ብሎ ይዜማል፣ዛሬም ነገም፣ለወደፊቱም!#ኢትዮጵያ_ታሸንፋለች @USAmbUN @CNN @guardian @antonioguterres https://t.co/NnJfcQcjBv